AየASsIST WhatsApp መስመር ቁጥር

+30 694 810 0477

ማንኛዉም ጥያቄ  ለመጠየቅ  WhatsApp መስመር ቁጥራችን በጽሁፍ ወይም በድምፅ መልእክት መጠየቅ ይችላሉ።

መልእክታችሁ ከአርብ ከምሽቱ 11 ሰዓት በኋላ ካልደረሰ በስተቀር ሁሉንም ጥያቄዎች ከሰኞ እስከ ኣርብ 24 ሰዓታት ውስጥ መልስ ለመስጠት እንሞክራለን።

አንዳንድ ጥያቄዎች እጅግ አስቸኳይ እንደሆኑ እናውቃለን፣ ስለዚህም በተቻለ መጠን በፍጥነት ከጠበቃ ጋር

እናገናኝዎታለን ወይም ኣስፈላጊዉን መረጃ እንሰጥዎታለን።

መልእክት ሲልኩልን፣ የሚከተሉትን መረጃዎች ማካተታችሁን አንዳትረሱ  እናሳስባለን፦

  1. ያሉበትን አካባቢ (መኖሪያ ኣድራሻ)
  2. የሚመርጡትን ቋንቋ
  3. እንዴት እንደምንረዳዎ አጭር መግለጫ ይላኩልን።

 

ከሰላምታ ጋር

ASsiST